BASIC COMPUTER MANUAL A. Unit One:- introduction What is computer? A computer is an electronic device that manipulates information, or data. It has the ability to store, retrieve, and process data. You may already know that you can use a computer to type documents, send email, play games, and browse the Web. You can also use it to edit or create spreadsheets, presentations, and even videos. ኮምፒተር ምንድን ነው? ኮ ምፒውተር ማለት መረጃን የሚጠቀም ኤሌክትሮኒክ መሣሪያ ነው መረጃን የማከማቸት ፣ የማምጣት እና የማካሄድ ችሎታ አለው። ሰነዶችን ለመተየብ(ለመፃፍ) ፣ ኢሜል ለመላክ ፣ ጌሞችን እና ጨዋታዎችን ለመጫወት እና እንዲሁመ ድህረገፆችን ለማሰስ ኮምፒተርን መጠቀም እንደሚችሉ አስቀድመው ያውቁ ይሆናል። እንዲሁም የተመን ወይም ሂሳብ ስራወችን ለመስራት ፣ዉስብስብ ና ብዛት ላቸዉን መረጃወች ለመተንተን ፣ ቪዲዮዎችን ና ድምፆችን ለማየት ለመስማት እንዲሁም ለማዘጋጀት ፣ ለመፍጠር ሊጠቀሙበት ይችላሉ። 2. የኮመፒዩተር ትዉልድ (COMPUTER GENERATION) 1. FIRST GENERATION: VACUUM TUBES (1940-1956) The first computer systems used vacuum tubes for circuitry and magnetic drums f...
computer Training institute